Skip to main content
Body:

"በበልግ እርሻ ስራችን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የአርሶ አደሮቻችንን የኢኮኖሚ አቅም ለማሻሻል እና የኑሮ ውድነት ችግርን ለመቅረፍ እየሰራን ነው:-" አቶ ደስታ ሌዳሞ።

Body:

Karoorri Misooma Waggaa Kudhanii gama qonnaatiin qabanne, misooma hortiikaalcharii akka muduraalee xiyyeeffannoo ijoo damichaa keessaa tokko ta'an babl'isuudha.

Body:

ብልጽግና ፓርቲ በጽንፎች መሐል ሚዛን ጠብቆ የሚጓዝ ፓርቲ ነው!

Body:

የሲዳማ ክልል መንግስት የህገ-ወጥ ኮንትሮባን ንግድ መከላከልና ኑሮ ውድነት ማሻሻያ የጋራ ግብረ ኃይል የ2016 በጀት ዓመት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የሲዳማ ክልል መንግስት የህገ-ወጥ ኮንትሮባንድ ንግድ መከላከልና ኑሮ ውድነት ማሻሻያ የጋራ ግብረ ኃይል ህገ ወጥ ንግድና የ

Body:

መደመር ማንንም የሚያገልል ማንንም የሚያስገድድ ሂደት አይደለም።

መደመር ማንንም የሚያገልል ማንንም የሚያስገድድ ሂደት አይደለም። እርቅና ሰላምን የመረጠ፣ ፍቅርና አንድነትን የወደደ ብሎም ለነጻነትና እኩልነት፣ ለብልጽግናና ሰብዐዊነት የቆመና የቆረጠ ሁሉ ተደማሪ ሊሆን ይችላል።

Body:

ከህግ አውጭው፣ ከህግ ተርጓሚው እና ህግ አስፈፃሚው ቀጥሎ እንደ አራተኛ መንግስት የሚጠቀሰው ሚዲያ አገራትን በዓለም ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ እስከማድረግ ደርሷል። በሌላ በኩል ደግሞ ሚዲያን መግራትና በአግባቡ መጠቀም ያልቻሉ አገራት ፈራርሰዋል።

Body:

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በ3 ወራት ውስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም ሪፖርት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና ካቢኒያቸው በተገኘበት እየተገመገመ ይገኛል።

Body:

ብልፅግና ፓርቲ የብዝኃ ዘርፍ የኢኮኖሚ መዋቅርን ማዕከል ያደረገ አካታች የኢኮኖሚ ስርዓት ለመገንባት አበክሮ እየሰራ ነው።

Body:

ፓርቲያችን ብልጽግና ማህበራዊ መሠረቱ ማዕከል በማድረግ የመጪ ትውልድ ቀረፃ ላይ በጎ አሻራ ለማኖር አበክሮ የሚሰራ ግዙፍ ፓርቲ ነውImage removed.

Body:

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi mootimma loosu Dandootenna Interpayiizottu Latishshi Biiro Sayinsenna Tekinoloojete Ejjense Sayinsenna Tekinoloojete gumma garunni horoonsiratenni lophonna latishsha ollohis

Body:

ዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸው የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብረሃም ማርሻሎ ገለፁ ።

ይህ የተገለጸው የሲዳማ ክልል የሥራ ፣ክህሎት እና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የ2016 ዓ.ም የንቅናቄ መድረክ ባካሄዱበት ወቅት ነው ።

Body:

Miidiya Hayyotenninna Busulletenni Horoonsi'ratenni, Heewisamaanchonna Halaalaancho Mashalaqqe Dagate Iillishatenni Gobbate Jiro Dagate Egensiisa Hasiissannota Sidaamu Qoqqowi Jireenyu Paarte Borro

Body:

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Loosu Dandootenna Interprayizootu latishshi biiro, Quchumu Latishshaame Seftneete Horaameeyye Hegeraame Heeshsho Woyyeessate Irko Assitanno Handaaru Ogeeyye Kaajjis