Skip to main content

የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ • ከፓርቲው ፕሮግራም፣ ስትራቴጂክ እቅድ፣ ከዋና ጽ/ቤትና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ እቅድ በመነሳት የረጅም፣ የመካከለኛና የአጭር ጊዜ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ስራ እቅዶችን ያዘጋጃል፤ መፈፀማቸውንም ያረጋግጣል፤ በክልሉ የሚገኙ የፓርቲው አመራሮችና አባላት የፓርቲውን ራዕይ፣ ዓላማና እቅዶች በብቃት መፈጸም በሚችሉበት ደረጃ ላይ ለማድረስና የፖለቲካና የአመራር ብቃታቸውን ለማላቅ የፓርቲውን የፖለቲካ እሳቤዎችና እቅዶች ስርጸት (indoctrination) ሥራ ያከናውናል፣ ያስተባብራል፤