Skip to main content
image news

ፓርቲያችን ብልጽግና ማህበራዊ መሠረቱ ማዕከል በማድረግ የመጪ ትውልድ ቀረፃ ላይ በጎ አሻራ ለማኖር አበክሮ የሚሰራ ግዙፍ ፓርቲ ነውImage removed.

በብልጽግና ፓርቲ በዘመነ መደመር የተፈጠረ አዲስ ትውልድ የኢትዮጵያና የአፍሪካን መፃኢ እጣ ፈንታን የመወሰን እድል ያለው ፤ ሀገራችንና አህጉራችን በከፍተኛ የህልውና ፈተና ውስጥ ባሉበት በታሪካዊ ዘመን የተፈጠረ ትውልድ እንደመሆኑ መጠን ለሀገራችን አልፎ ለአፍሪካዊያን ትልቅ እምቅ አቅም የሚሆን ትውልድ ቀረፃ ስራ ላይ ይገኛል።