ለሥራ አጦችና ሥራ ፈላጊዎች የቅድመ-ሥራ ሥምሪት ሥልጠና የመስጠት አገልግሎት፣የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን መከላከል፣የውጭ አገር ሥራ ሥምሪት አገልግሎት መስጠት